በላ ልበልሃ: የጠበቃ ቀልዶችና የችሎት ገጠመኞች Application icon

በላ ልበልሃ: የጠበቃ ቀልዶችና የችሎት ገጠመኞች 1.0.1

3.7 MB / 5+ Downloads / Rating 5.0 - 1 reviews


See previous versions

በላ ልበልሃ: የጠበቃ ቀልዶችና የችሎት ገጠመኞች, developed and published by Abrham Yohanes, has released its latest version, 1.0.1, on 2020-08-30. This app falls under the Books & Reference category on the Google Play Store and has achieved over 500 installs. It currently holds an overall rating of 5.0, based on 1 reviews.

በላ ልበልሃ: የጠበቃ ቀልዶችና የችሎት ገጠመኞች APK available on this page is compatible with all Android devices that meet the required specifications (Android 4.0+). It can also be installed on PC and Mac using an Android emulator such as Bluestacks, LDPlayer, and others.

Read More

App Screenshot

App Screenshot

App Details

Package name: com.belalebeleha.chilot

Updated: 4 years ago

Developer Name: Abrham Yohanes

Category: Books & Reference

App Permissions: Show more

Installation Instructions

This article outlines two straightforward methods for installing በላ ልበልሃ: የጠበቃ ቀልዶችና የችሎት ገጠመኞች on PC Windows and Mac.

Using BlueStacks

  1. Download the APK/XAPK file from this page.
  2. Install BlueStacks by visiting http://bluestacks.com.
  3. Open the APK/XAPK file by double-clicking it. This action will launch BlueStacks and begin the application's installation. If the APK file does not automatically open with BlueStacks, right-click on it and select 'Open with...', then navigate to BlueStacks. Alternatively, you can drag-and-drop the APK file onto the BlueStacks home screen.
  4. Wait a few seconds for the installation to complete. Once done, the installed app will appear on the BlueStacks home screen. Click its icon to start using the application.

Using LDPlayer

  1. Download and install LDPlayer from https://www.ldplayer.net.
  2. Drag the APK/XAPK file directly into LDPlayer.

If you have any questions, please don't hesitate to contact us.

Reviews

5 ★, on 2019-10-09
እጅግ በጣም ምርጥ አፕ ነው። እያዝናና የሚያስተምር ነው በርታ

About this app

ጠበቃ እና ጥበቃ በአንድ ነገር ይመሳሰላሉ፡፡ ሁለቱም የማይታክታቸው ጠባቂዎች ናቸው፡፡ መጠበቅ ትልቁ የስራቸው ክፍል ነው፡፡ ጠበቃ የደንበኛውን ጉዳይ ይዞ በየችሎቱ ይቀርባል፡፡ የደንበኛው መዝገብ እስኪጠራ ድረስ ይጠብቃል፡፡ አንዳንዴ ከጠዋት ሁለት ሰዓት እስከ ሰባት ሰዓት ድረስ ይጠብቃል፡፡ የጠበቃ አብዛኛው ጊዜ የሚጠፋው በችሎት በመጠበቅና በመጠባበቅ ነው፡፡ እናም በዚህ ረገድ ጠበቃ ያው ጥበቃ ነው፡፡
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ጠበቃና ጥበቃ ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ዘና የሚያሰኙና ቁም ነገር የሚያስጨብጡ ስብስቦች ተካተዋል፡፡ በማሰባሰቡ ሂደት ኢንተርኔት፤ የተለያዩ መጽሐፍት፤ አፋዊ መረጃ እና የራሴን ገጠመኝ እና ተሞክሮ በምንጭነት ተጠቅሜያለው፡፡ አብዛኛዎቹ የችሎት ገጠመኞች በተለያየ አጋጣሚ በጨዋታና በወሬ ስለችሎት ውሎ ሲነገሩ የሰማኋቸው ናቸው፡፡ ከፊሎቹ በሬድዮና በቴሌቭዥን በባለገጠመኙ የተነገሩ ናቸው፡፡ በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱት የጠበቃ ቀልዶች ምንጫቸው ከወደ አሜሪካ ነው፡፡
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚከተሉት ተካተዋል።
የጠበቃ ቀልዶች
የችሎት ቀልዶች
አንታራም(አብሽቅ) ጥያቄዎች
ሕግ ነክ ጥቅሶች
ሕግ ነክ የላቲን አባባሎች
አንታራም ህጎች፤ ከዓለም ዙሪያና ከአገራችን
የችሎት ገጠመኝ - ከአገራችን
አስገራሚ ክሶች
አስገራሚ የፍርድ ቤት ውሳኔዎች
ፍርድ በግጥም

App Permissions

Allows applications to open network sockets.
Allows applications to access information about networks.
Allows using PowerManager WakeLocks to keep processor from sleeping or screen from dimming.
Allows an application to read from external storage.
Allows an application to write to external storage.